Tender Detail

Tender Details

  • Company Hibret Insurance Company S.C. (ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ ዋና መ/ቤት 9ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251111263434
  • Websitehttps://www.hibretinsurance.com/
  • Deadline20 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-20 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለቢሮ ወይንም ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚውል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Hibret Insurance Company S.C. (ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ)


 

የጨረታ ቁጥር ሕብር 25-26-017

 

የሕንፃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለቢሮ ወይንም ለሁለገብ አገልግሎት /mixed use/ የሚውል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ማንኛውም ህጋዊ የሆነ የሕንፃ ባለቤት (ግለሰብ ወይንም ድርጅት) ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፀውን ሰነድ ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ ካለው ገንዘብ ቤት በመገኘት ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከመስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የጨረታ ሰነዶችን በመውሰድ መሙላትና የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሰነዶችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ ዘጠነኛ ፎቅ በሚገኘው ሰው ሃብትና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ።

ጨረታው ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘዉ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

ኩባንያው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 1 26 34 34 የውስጥ መስመር 207,190 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

Save Tender