የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግዥ ለሚካሄደው 1- ጽህፈት መሳርያ እና አላቂ የብር ዕቃ ሎት 2- ደንብ ልብስ ፤ ሎት -3 ጽዳት ዕቃ 4- የግብርና ግብዓቶች ሎት -5 የተለያዩ መጠን ያላቸው ህትመት ሎት፡- 6 ቀላል እና ከባድ መኪና ጎማ ሎት፤ 7 የመኪና ኪራይ 8 ፤ ኮምፕዩተር መለዋወጫና ጥገና 9- ሞንታርቦ ጀነሬተር አዳራሽ ዲኮር እና ድንኳን ኪራይ 10፤ መስተንግዶ 11- ልዩ ልዩ ቋሚ ዕቃ 12- መኪና ጌጣጌጥ 13- የፈርኒቸር ጥገና 14፤ ከባድ መኪና እና ቀላል መኪና ጎማ ጥገና እና እጥበት 15- ከባድ እና ቀላል መኪና ጥገና 16- ደንብ ልብስ ስፌት የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡
በየካ/ከ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 ፋይናንስ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ፣ መጻህፍት ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ህትመት፣ ሞንታርቦ ፣ ዲኮር ፣ ድንኳን ፣ የጭነት አይሱዙ ፣ መስተንግዶ ፣ ትራንስፖርት ፣ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
Documents Authentication and Registration service – purchase of 4(four )star hotel at bishoftu
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሎት 1 የፅህፈት ዕቃዎች፣ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 3 የደንብ ልብስ፣ ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 5 የፈርኒቸር ግዥ፣ ሎት 6 የኤሌክትሪክና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ሎት 7 ህትመት፣ ሎት 8 የኪራይ አገልግሎት፣ ሎት 9 የመስተንግዶ አገልግሎት እና ሎት 10 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of justice – በአዳማ ከተማ ከሐምሌ23/2017 ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ ቀናት የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ
Ethiopian National Theatre – Purchase of hotel service
በጉለሌ ክ/ከ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለየዩ አገልግሎቶችን ለ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ208 በጀት ዓመት በስሩ ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽቤት ለ2018 በጀት ዓመት በመጀመሪያው ዙር ከዚህ በታች የተገለጹትን ጥራት ያለቸውን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአ/ከ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር ጽ/ቤቶች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University – የሆቴል አገልግሎት ግዥ ከ23/11/2017 እስከ 26/11/2017
Ethiopian public Health Institute – የሆቴል አገልግሎት ግዥ በአዲስ አበባ ከተማ ባለ 3 ኮኮብ እና ከዚያ በላይ ለ ሀምሌ 20-21/2017 ዓ.ም//
Ministry of Agriculture – hotel service 40 participant
Ministry of Defense – LOT 3 procurements of hotel service ደብረዘይት ከተማ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት
Ethiopian Construction Authority – የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት በሀዋሳ ከተማ #
Ministry of Tourism – Procurement of full Accommodation
Ethiopian Coffee and Tea Authority – Procurement of Hotel Service in ADDIS ABABA City
Federal First Instance Court – ለአዳራሽ የሚሆን ተነቃቃይና ተገጣጣሚ ጠረጴዛ እና ወንበር -2018
Ministry of justice – ከሐምሌ 28-29/2017 ዓ.ም ለሁለት ቀናት ሙሉ የስብሰባ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ