Support TVET reform policy through building the capacity of Regional Center of Competencies through the provision of ICT Infrastructures to ensure Training and Assessment Quality.
ኢትዮ ፐልፕ እና ወረቀት አክሲዮን ማህበር በ2018 በጀት ዓ.ም ለፋብሪካ ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ፓምፖች እና የፋብሪካ ሞተሮች መለዋወጫ ዕቃዎች፤ ለወረቀት ማምረቻ የሚሆኑ ቀለሞች እና ኬሚካሎች፤ ደንብ ልብስ እና የጽዳት ዕቃዎችን ህጋዊ ነጋዴዎችን በየንግድ ዘርፋቸው አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ የሰበታ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሕጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኞችን በተለያየ የውሃ ጉድጓድ ጣቢያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታከስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመከፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ከአል ቦርግ ሜዲካል ሴንተር ኃ/የተ/የግ/ማህበር (የህከምና መሣሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች)፤ ከኡኑፕሬሳ ኮንስትራክሽን እና ከሰንራይዝ ስቲልነስ ፕሮዳክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር(ኮምፒውተር ፕሪንተር እና የመቁረጫ ማሽኖች) እንዲሁም ከሲቲ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ፣ ከፓትሮል የጥበቃ አገልግሎት፣ ከሙሂባ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፤ ከአቶ ተከኤ ዘርአይ፣ከጋንፋር ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ሜጋ ሶርስ ማኑፋከቸሪንግ የተያዙ የተለያየ ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Jimma University – Lot-37 Procurement of wall Painting
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያለማው አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ ከሎት 040/2018 እስከ ሎት 148/2018 ድረስ ያሎት 109 ሎቶች ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በዘርፉ ከተደራጁ ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የተለያዩ የደን ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት ለሚገኘው ዋናው መ/ቤት፣ ሜክሲኮ እና ለገሃር አካባቢ ለሚገኙ ግቢዎች የሦስተኛ ወገን የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Ministry of justice – ከእንግሊዘኛ ወደ አማረኛ የሰነድ ትርጉም አገልግሎት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረጓዴ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Food and Drug Authority – Certificate Printing •Weight (Grammage): 250 GSM is standard, with heavier paper • Acid-Free & Lignin-Free: • Texture: A textured finish • Finish: A matte finish • Colour: white with brand • Security Features: include…
Ethiopian Customs Commission – Lot 02 የትርጉም ስራ አገልግሎት ግዥ
ድርጅታችን ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል በሱማሌ ተራ በሚገኘው ማስፋፊያ ፕሮጀክት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ሴኩሪቲ ኤጀንሲዎችን አወዳድሮ የጥበቃ ሰራተኞች እንዲቀጠሩለት ይፈልጋል።
Certificate Printing •Weight (Grammage): 250 GSM is standard, with heavier paper • Acid-Free & Lignin-Free: • Texture: A textured finish • Finish: A matte finish • Colour: white with brand • Security Features: include watermarks or other security features • Design Elements: gold foil borders or pre-printed decorative designs • Standard Sizes: s A4 (210 x 297 mm)
Lot 02 የትርጉም ስራ አገልግሎት ግዥ
Ministry of Education – Purchase of Translation listening device from the translator and technician
Addis Ababa Road Authority – ጥቁር ሴንቴቲክ ቀለም /Black synthetic Paint/
Ministry of Mines – procurement of የቀለም አቅርቦት እና ስራ
Hawassa University – Lot 006 Procurment of Garden Tools/መቆፈሪያ (ሣፊያ)፣ ማጭድ ሣር መጨጃ ፣ ውሃ ማጠጫ የአትክልት (ባለወንፊት) ከፕላስቲክ የተሰራ
Ethiopian Federal Police – Procurement of Car Paint