በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በህንፃ ስራ ተቋራጭ BC እና ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ GC ደረጃ 8 እና በላይ በህብረተሰብ ተሳትፎ በጀት ለአዳዲ ቀበሌ ለሩክሲ ቀበሌ ለጎልባ ቀበሌ ለፊጦ ቀበሌ ለጠንገጉ ቀበሌ እና ለቡራ ቀበሌዎች የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈ
ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው እንሰሳት ሃብት ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንሰሳት መድሀኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የተለያዩ የደን ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሙሉ የመኪና ጥገና ስራና የመኪና ዘይት፣ ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል