Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ከአ/አበባ በስተ ሰሜን 110 ኪ/ሜ ርቀት በደብረብርሃን መስመር ላይ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-6-32-01-47
  • Website
  • Deadline01 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle Battery

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሙሉ የመኪና ጥገና ስራና የመኪና ዘይት፣ ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር 03/2016

ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሙሉ የመኪና ጥገና ስራና የመኪና ዘይታ ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መካፈል የምትፈልጉ፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፋ በዘመኑ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር / TIN No/ ያላቸውና ከብር 200.000 /ሁለት መቶ ሺህ/ ብር በላይ ዋጋ ባላቸው ግዥዎች የሚሳተፉ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገበ እና ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የደረጃ ሶስት የሙያ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  3. ተጫራቾች መኪናውን በተቀመጠው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ መሰረት በጥራት ሳያጓድል የሚቀየሩ እቃዎችን ጨምሮ አርጂናል እቃ በመቀየር ጠግኖ ማስረከብ የሚችል እና ኦሪጅናል የመኪና ዘይት ዘይትና ቅባት ማቅረብ የሚችል።
  4. ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ላይ ስማቸውን አድራሻቸውንና ፊርማቸውን ማስፈር አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
  6. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን ሞልተው ስማቸውን አድራሻቸውን በመጻፍ እና በመፈረም የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ዋና እና ኮፒውን እንዲሁም  የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ 50,000 ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም ገንዘብ ጽ/ቤት በመሂ1 ያስያዙበትን ደረሰኝ ከኦርጅናል ዋጋ ማቅረቢያ ውስጥ መያያዝ አለበት። የአገልግሎት ግዥ መስሪያቤቱን፣ የተጫራቾችን ስምና አድራሻ፣ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. የመኪናው አጠቃላይ ብልሽት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአካል አን/ጠ/ ወረዳ አስተዳደር ቢሮ ግቢ ድረስ በመምጣት ማየት ይጠበቅባቸዋል።
  8. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በዚሁ እለት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸግና በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ይከፈታል።
  9. 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልዋለ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በሚቀጥለው በመንግስት የሥራ ቀን ይከፈታል፤
  10. መ/ቤቱ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሎት ያወዳድራል ዋጋው የሚሞላው መኪናው አን/ጠራ ወረዳ አስተዳደር ቢሮ ግቢ ውስጥ ስለሆነ ለጥገና ሲሄድ ጭኖ የሚወስደው በራሱ ትራንስፖርት አሸናፊው ድርጅት መሆኑ እና የመኪና ዘይታ ዘይትና ቅባትን በተመለከተ አን/ጠ/ወ/ አስተዳደር ቢሮ ድረስ ማቅረብ የሚችል።
  11. ተጫራቾች የተቀመጠውን የጥገና ዝርዝር የዕቃ አይነት በአንድ ሎት ውስጥ ከተዘረዘሩት አይነቶች መካከል ከፋፍሎ መጫረት እና ከሎት ማጉደል አይችሉም ከጎደለ ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ውጪ ይደረጋል።
  12. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ በሚሆኑበት ጊዜ አን/ጠ/ወ/ ፍትህ ፅ/ቤት በመሄድ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ እና ውል በመውሰድ በውሉ መሰረት ስራውን በሚቀመጠው ቀን መሰረት ጠግኖ ማስረከብና እና ዘይታ ዘይቱንም ገዝቶ የማስረከብ ግዴታ አለበት። 
  13. በዚህ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ላይ ያልተገለፀ በተጫራቾች መመሪያ እና በኦርጅናል ሰነዱ ላይ በዝርዝር ስለሚገለጽ ዝርዝራቸውን በትኩረት ማየት ይጠበቅባቸዋል።
  14. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ40 ቀን ይሆናል።
  15. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸንፎ የአሸናፊነት ደብዳቤ ተገልጾለት ውል ለመግባት ፈቃደኛ ባይሆን በድጋሚ መንግስት በሚያወጣው ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ላይ እንዳይሳተፉ ይደረጋል ያስያዘው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያም ይወረስበታል።
  16. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  17. ጽ/ቤቱ እና መኪናው የሚገኘው ከአ/አበባ በስተ ሰሜን 110 ኪ/ሜ ርቀት በደብረብርሃን መስመር ላይ ነው።
  18. ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-632-01-47 ወይንም 011-632-07-45 ደውለው ይጠይቁ።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ

በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 

 

Save Tender