ኢትዮ ፐልፕ እና ወረቀት አክሲዮን ማህበር በ2018 በጀት ዓ.ም ለፋብሪካ ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ፓምፖች እና የፋብሪካ ሞተሮች መለዋወጫ ዕቃዎች፤ ለወረቀት ማምረቻ የሚሆኑ ቀለሞች እና ኬሚካሎች፤ ደንብ ልብስ እና የጽዳት ዕቃዎችን ህጋዊ ነጋዴዎችን በየንግድ ዘርፋቸው አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሎት 1 የተለያዩ ያገለገሉ ና ብረታ ብረቶች በሎት 2 ያገለገሉ የተለያዩ በርሜሎች ፣ ጀሪካኖች እና የመኪና ባትሪዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት (ለማስጠበቅ) ይፈልጋል።