Ministry of Revenue – የስቱዲዮ እና የፖድካስት ምንጣፍ ግዥ head office
University of Gondar – ለሁሙማን ምግብ ቤት አገልግሉት የሚውል የወለል ምንጣፍ እቃ ግዥ --
Ministry of Finance – የኮስትር መኪና መጋረጃ እና ሻተር ግዥ
Federal Supreme Court – procurement of ጠረጴዛ ላይየሚቀመጥ አክለሪክ(መስታወት መሳይ ማይካ)ግዥ
Ministry of Culture & Sport – **የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት @በቢሾፍቱ ከተማ በባለ 3 ኮከብ ሪዞርት ላይ ለ86 ሰው ደረጃውን የጠበቀ አልጋ ከህዳር 18 ቀን 2018 እስከ ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም ለ4 ተከታታይ ቀናት ለማዘጋጀት**
በአ.ብ.ክ.መ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የጣርማበር ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
Ethiopian Civil Aviation Authority – የምንጣፍ ግዥ
Ethiopian Forestry Development – procurement of curtain for2018/አንደኛ ደረጃመጋረጃ ከነ መደረቢው ሙሉ አክሰሰሪውን ጨምሮ/
University of Gondar – ለአይቲኤም ፕሮጀክት አገልግሎት የሚወል ወንበር ና ሸልፍ ግዥ//
Arbaminch University – Procurement of (የወለል ምንጣፍ 1ና ደረጃ ባለፀጉራሙ ጥራቱን የጠበቀ) ለ 2ኛ ጊዜ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የቪአይፒ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ የዲጂታል ሚዲያ እቃዎች እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሁለተኛ ዙር ለወረዳው መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል፡፡
The Ministry of Urban and Infrastructure, as the implementing agency, now invites sealed bids from eligible bidders for Supply, Delivery, and Installation of Furniture (Tables, Shelves, Chairs and Sofas) for the Construction Management Institute.
Bio and Emerging technology Institute – Lot-1 Procurement of Curtain
St. Peter Specialized Hospital – Procurement pf Curtain work with
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት የ2018 ዓም በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Customs Commission – ለሎት3፡-ፈርኒቸርና ሌሎች የቢሮ ቋሚ እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ባህርዳር ቅ/ጽ/ቤት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ የተለያዩ ዓይነት ወንበር፣ የተለያዩ ዓይነት ጠረጴዛ፣ ባለ ሶስት መደገፍያ የአሉሙኒየም ወንበር፣ ሼልፍ፣ የእንጨት መደርደሪያ፣ ድሮር፣ ዕቃ የመጣባቸውን ሳጥን፣ የተለያዩ ዓይነት የፕላስቲክ ወንበሮች፣ ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።