Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2018

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 ፡- የሠራተኞች የደንብ ልብስ
  • ሎት 2 ፡- ህትመት
  • ሎት 3 ፡- ሌሎች አላቂ እቃዎች
  • ሎት 4 ፡- ቋሚ እቃዎች

በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ተወዳዳሪዎች፡-

  1. በመንግሥት ዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ የምስክር ወረቀት ያላቸው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. በጥቃቅን እና አነስተኛ በአምራችነት ተደራጅተው የሚመጡ ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቡት የዋስትና ደብዳቤ መሰረት የሚስተናገዱ ይሆናል።
  3. የእቃዎች ዋጋ 15% ቫት ተጨምሮ ይቅረብ። ባይቀርብ እንደ ተጨመረ ሆኖ የሚሠራ ይሆናል።
  4. ተጫራቾች የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ከት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ መሙላት አለባቸው።
  6. ተጫራቾች ለሎት1- 5,000፣ ለሎት2- 5,000፣ ለሎት3- 5,000 እና ሎት4- 5,000 የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የተመረጡ እቃዎች እና ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው።
  8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን በቢሮ ቁጥር 05 ማስገባት ይችላሉ፡፡
  9. አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች የአሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው።
  10. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርት ወጪ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማምጣት አለባቸው። ት/ቤቱ ተጨማሪ በእቃዎች ላይ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው።
  11. ጨረታው ማስታወቂያው በወጣበት 10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ቢገኙም ባይገኙም ቢሮ ቁጥር 01 የሚከፈት ይሆናል።
  12. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ / አማራጭ (ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ:- ጉለሌ ክ/ከተማ ሽሮሜዳ ከስፔን ኤምባሲ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0111-54-20-95

 

የጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት

 

Save Tender