በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡