Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ሐዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462204632
  • Website
  • Deadline08 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/
  • opening date2025-12-08 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Plastic Raw Materials And Products

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ የተለያዩ ዓይነት ወንበር፣ የተለያዩ ዓይነት ጠረጴዛ፣ ባለ ሶስት መደገፍያ የአሉሙኒየም ወንበር፣ ሼልፍ፣ የእንጨት መደርደሪያ፣ ድሮር፣ ዕቃ የመጣባቸውን ሳጥን፣ የተለያዩ ዓይነት የፕላስቲክ ወንበሮች፣ ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር SR/SS/007/2025

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ የተለያዩ ዓይነት ወንበር፣ የተለያዩ ዓይነት ጠረጴዛ፣ ባለ ሶስት መደገፍያ የአሉሙኒየም ወንበር፣ ሼልፍ፣ የእንጨት መደርደሪያ፣ ድሮር፣ ዕቃ የመጣባቸውን ሳጥን፣ የተለያዩ ዓይነት የፕላስቲክ ወንበሮች፣ ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከሕዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ሕዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ በonline via www.merkato.com, www. Extratender.com and www.afrotender.com እና ከደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይቻላል።

 

ተ.ቁ

የዕቃው ቦታ

የጨረታ መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

1

ሀዋሳ ቴሌ ጊቢ

SR/SS/007/25

ከሕዳር 15 እስከ ሕዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም

ሕዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00    ሰዓት

ሕዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

20,000.00

 

መስፈርቶች-

  1. የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል።
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው።
  3. የቫት እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኢትዮ ቴሌኮም

 

Save Tender