በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የአደጋ መከላከያ አልባሳት (Different type of protective Device) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ 2015 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ቲፕ ቶፕ (tip top) ፣ የመኪና ባትሪ ፣ ኤሌክትሮድ እና ቤሪንግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
እንጅባራ ዩኒቨርስቲ የማሳያ ሰርቪስ/ የአገልግሎት ግዥ ፣ ለተማሪ ቀለብ የሚሆን ዛላ በርበሬ ግዥ ፣ የባልትና ውጤቶች ግዥ እና ስዊች ግዥ በግልፅ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2015 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/11/2014 እስከ ታህሳስ 30/2015 ዓ/ም ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሸቀጣ ሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
አዲስ አበባ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የምግብ አቅርቦት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በቀጠሮ ማረፈያ ማዕከል /ቂሊንጦ/ ለአጠቃላይ ኮሚቴ ለህግ እስረኞች ለመዝናኛ ክበብ (ካፍቴሪያ) አገልግሎት የሚውል የተፈጨ ቡና ለአንድ አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ ለምግብ የሚያገለግሉ አትክልቶች ፣ የበሬ ስጋ ፣ እና ደረቅ እንጀራ ፣ የተፈጨና ጥራጥሬ የምግብ ግብአት ግዥ ንፁህ ፈሳሽ የወጥ የምግብ ዘይት እና ፓስቸራይዝድ ወተት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።