Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Jul 2022, 2:27 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2015 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/11/2014 እስከ ታህሳስ 30/2015 ዓ/ም ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሸቀጣ ሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2015 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/11/2014 እስከ ታህሳስ 30/2015 ዓ/ም ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሽቀጣሸቀጦችን፡- 

  1. ሠርገኛ ጤፍ በኩንታል፣
  2. በማሽን የተቆላ አተር ክክ በኩንታል፣
  3. ባቄላ ክክ የታጠበ በኩንታል፣
  4. ፉሩኖ ዱቄት 1ኛ ደረጃ በኩንታል፣
  5. ጨው በኩንታል፣
  6. በርበሬ በኪሎ
  7. ጎመን ዘር በኪሎ፣
  8. አብሽ ኪሎ፣
  9. ቀይ ሽንኩርት በኪሎ፣
  10. ነጭ ሽንኩርት በኪሎ፣
  11. እርሾ በፓኬት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ስመጫረት የምትፈልጉ፡_

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ TIN ነምበር ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀትና በመንግሥት ግዥ ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ መሆኑን የሚገልጽ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 1000 /አንድ ሺህ/ ብር በባንከ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ አመያ ማረሚያ ተቋም በመቅረብ የጨረታ ዶክመንትን በ50 ብር በመገዛት ዋጋ በመሙላት የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ፖስታ በማሸግ በአመያ ማረሚያ ተቋም ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው በ11/11/2014 ዓ.ም ከኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአመያ ማረሚያ ተቋም ይከፈታል።
  5. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  6. ከ10000 ብር በላይ ግዥ 2% ዊዝ ሆልድንግ ያስከፍላል።
  • ለበለጠ መረጃ፡- በአመያ ማረሚያ ተቋም ስልክ 047 227 0299/262/ 538 ደውስው መጠየቅ ይቻላል።

በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት

በማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በኮንታ ዞን አመያ ማረሚያ ተቋም

Save Tender