አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ ለምግብ የሚያገለግሉ አትክልቶች ፣ የበሬ ስጋ ፣ እና ደረቅ እንጀራ ፣ የተፈጨና ጥራጥሬ የምግብ ግብአት ግዥ ንፁህ ፈሳሽ የወጥ የምግብ ዘይት እና ፓስቸራይዝድ ወተት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር አ/አ/ዩ/ጤ/ሳ/ኮ/ጥ/አ/ስ/ሆ/ብግጨ/ምግ/17/2014/22
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ ለምግብ የሚያገለግሉ
- አትክልቶች፣
- የበሬ ስጋ፣ እና
- ደረቅ እንጀራ፣
- የተፈጩና ጥራጥሬ የምግብ ግብአት ግዥ
- ንፁህ ፈሳሽ የወጥ የምግብ ዘይት እና
- ፓስቸራይዝድ ወተት ግብዓት ግዥ ለመፈፀም ብቁና ህጋዊ የሆኑ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1.ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ደንብና መመሪያ መሠረት ነው።
2.ተጫራቾች ለውድድር ሲቀርቡ ማሟላት ያለባቸው የሕጋዊነት ማስረጃዎች፡- በዘርፉ የዘመኑን (የ2014 ዓ.ም) የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ወይም ታክስ ክሊራንስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የምስክር ወረቀት፣ በመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ፣ የተፈረመና ሰማህተም የተደረገ የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል መግቢያ ቅጽ የሚያቀርቡ፡፡
3.ተጫራቾች በጨረታ ለመወዳደር የጨረታ ማስከበሪያ (Bid bond)
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓደነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
የተለያዩ ለምግብ የሚያገለግሉ አትክልቶች፣ የበሬ ስጋ፣ ደረቅ ሰእንጀራ፣ የተፈጩና ጥራጥሬ የምግብ ግብአት ፣ ንፁህ ፈሳሽ ለወጥ የሚያገለግል የምግብ ዘይት እና ፓስቸራይዝድ ወተት ግዥ |
145,000.00 (አንድ መቶ አርባ አምስት ሺህ ብር)
|
በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional bank guaranty) ለ90 ቀናት የሚቆይ ከመጫረቻ ቴክኒካል ኦሪጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው። አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ ምትከ ካደራጃቸው ክፍለ ከተማ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4.ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ፋይናንሽያል ኦሪጀናልና ኮፒ ቴክኒካል ኦሪጅናልና ኮፒ በተለያየ 4 (አራት) በታሸገ ኤንቨሎፕ ተፅፎ ፊርማና ማህተም ተደርጎበት ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚህ አላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
5. የጨረታ ሰነድ መሸ ዋጋ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ሆኖ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል) በአካውንት ቁጥር 1000000984519 በድርጅታቸው ስም ገቢ በማድረግ የባንክ ደረሰኝ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
6. ጨረታው ሐምሌ 07/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ከፍል ይከፈታል፡፡
7. አድራሻ፦ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
ሀ. የጨረታ ሰነዱ ወጪ የተደረገበት ክፍል የግዢ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 123
ለ. የጨረታ ሰነዱ የሚሸጥበትና ገቢ የሚደረገበት ክፍል የግዢ ዶክመንቴሽን ቢሮ ቁጥር 123
ሐ ጨረታው የሚከፈተው በግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 123
8.ከተገለጸው ሰዓት ውጭ ዘግይቶ የቀረቡ የመጫረቻ ሠነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
9.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:፡
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011 869 7349 ደውሎ መጠቅ ይቻላል።
በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
