Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Aug 2022, 10:21 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Food Items And Drinks

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ 2015 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ 2015 በጀት ዓት ለኒቨርሲቲው ተማሪዎች አልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ ቀለብ

  • ሎት አንድ ለተማሪዎች ለምግብነት የሚውል ደረቅ እንጀራ አቅርቦት፣
  • ሎት ሁለት የተለያዩ ለተማሪዎች የምግብ ግብአትነት የሚውሉ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች፣
  • ሎት ሶስት ለምግብ አገልግሎት የሚውል ዳቦ ፣
  • ሎት አራት ለተማሪዎች ምግብነት የሚውል የክርስትያንና የሙስሊም ሥጋ አቅርቦት፣ 
  • ሎት አምስት የፋብሪካ ሀይላንድ ውሃ፣
  • ሎት ስድስት የባሮ ውሃ ቦቲ ኪራይ፣
  • ሎት ሰባት ለዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች ማመላለሻ አውቶቡስ መኪና የትራንስፖርት ኪራይ፣
  • ሎት ስምንት ንጹህ ውሃ በቦቲ መኪና ኪራይ፣
  • ሎት ዘጠኝ የማገዶ እንጨት ግዥ፣
  • ሎት አስር ፍራሽ እና ትራስ፣
  • ሎት አስራ አንድ የተማሪዎች መመገቢያ ካርድ አቅርቦት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
    በዚሁ መሰረት ተጫራቾች:
  1. ለሚወዳደሩበት የዕቃዎች ዓይነት በሥራ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ በስማቸው ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸው የሚያረጋግጥ እንዲሁም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ የአቅራቢነት ሠርተፊኬት ያላቸው፣ በዘርፉ የተሰማሩ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት| የተመዘገበና የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
  3. ተጫራቾች በባን በተረገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል።
  4. .ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይለስ ብር 500 አምስት መቶ ብር / በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ግዥ አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ዳይሬክተር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ቴኒካልና ፋይናሻል አንድ አንድ ኦርጅናልና አንድ አንድ ኮፒ እያንዳንዳቸውን ለየብቻቸው በተለያየ ፖስታ በማሸግ እንዲሁም /ሲፒኦ/ (CPO) ኦርጀናል ቴከኒካል ሰነድ ጋር ለብቻው በማሸግና ቴከኒካልና ፋይናንሻል ብሎ በመለየት በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በሰም በታሸገና ከላይ የሚወዳሩበት የሎት (Lot) ዓይነት የተጻፈበት ኤንቨሎፕ መሆን አለበት።
  6. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰነዱ ይሸጣል የመጨረሻው 16 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ 4:30 ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
  7. 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
  8. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 047 551 0082 ይደውልሉን

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ

Save Tender