LOT 16 PROCUREMENT OF አይሱዙ እና ፎርክ ሊፍት ክራይ አገልግሎት( ባለ 3 ቶን ፎርክ ሊፍት)
Lot 5/2 procurement of Vertical Multistage Centrifugal Pump 5.5HP (DEMD)
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ/ን/አስ/ር ቡድን በ2017 በጀት አመት በወረዳው ካሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከአ/ሎት የተመለሱ የተለያዩ አይነት እና መጠን ያላቸው ንብረቶችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎች እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን ለመሸጥ ስለፈለገ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሊፍት ካቦ ውፍረቱ ባለ 10 M.M
የሊፍት ካቦ ውፍረቱ ባለ 10 ኢንች ርዝመቱ ስልሳ በስልሳ ሜትር
በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሀርቡ ከተማ በ2017 በጀት አመት ለከተማው አገልግሎት የሚውል የመንገድ ዳር መብራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሊፍት ካቦ ውፍረቱ 10 ኢንች ርዝመቱ ስልሳ ሜትር
HDP welding machine and Submersible pump
የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች እና ለጅማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ እና የፈርኒቸር መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ETG invites all interested and eligible bidders who can meet the requirements stated hereunder:
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል የመንገድ ዳር መብራት ግንባታ (street Light) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት የInteractive Touch LED Panel 86" ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Light Fixture, Distribution Board እና Socket & Switch አቅርቦት ግዥን አስመልክቶ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Irrigation and Lolands seeks to CONSTRUCTION OF HULA-HULUL WATER SUPPLY AND SANITATION, INSTALLATION OF PIPE AND ELECTRO MECHANICAL WORK AT ASELISO WOREDA.
Lot 88:- Procurement of Drip Irrigation system with installation , training and commissioning
Procurement of የሊፍት መወጣጫ እቃዎች
Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the supply of hereunder listed item
ሎት-059 የሞተር ዘይት ግዥ
Purchase Requisition of car spar part ( የአራቱም በር መስተዋት ማዘዣ ሞተር/
PROCUREMENET ELECTRICAL WORK