Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ አባ ጂፋር አደባባይ ጅማ ከተማ መስተዳደር ቅጥር ግቢ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0472114408
  • Website
  • Deadline31 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች እና ለጅማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ እና የፈርኒቸር መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

የግልጽ  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች እና ለጅማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል

* የኤሌከትሮኒክስ እና የፈርኒቸር መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ፡-

    1. በተጠቀሱት የእቃ አይነቶች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የታደሰውን ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  1. ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ) ሲፒኦ በጂማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም አሠርተው ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  3. TIN እና VAT ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና TAX clearance ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 500 ብር ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመክፈል ከጽ/ቤቱ መውሰድ ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ፋይናንሻልና ቴክኒካሉን ኦርጂናሉንና ኮፒውን በመለየት በኤንቨሎፕ ታሽጎ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የሥራ ቀናት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው የሚከፈተው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ15ተኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የመንግሥት ሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  7. የጨረታው አሸናፊ ንብረቱን በራሱ ትራንስፖርት በጂማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት መጋዘን (where house) ገቢ አድርጎ ገንዘቡን ይቀበላል፡፡
  8. ጽሕፈት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡-

የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት አባጂፋር አደባባይ ( አራት አንበሳ )

Street: Around Abba Jifar Square (locally known as Arat Anbesa)

- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 04719737 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የጅማ   ከተማ   ገንዘብ   ጽ/ቤት

 

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
MSF Belgium Ethiopia Mission Tender for Supply of Various Types of Stabilizers (Tender Ref. ET121 &...

READ MORE