በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት የInteractive Touch LED Panel 86" ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ፡- REQ ESLSE/BABO/NEG/2024/00116
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት የInteractive Touch LED Panel 86" ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የInteractive Touch LED Panel 86" ግዥ
በዚህም መሰረት፡-
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የቫት የምስክር ወረቀት፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድረ-ገፅ (Web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (Supplier list) የምስክር ወረቀት፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)፤
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ-ገጽ (WWW.ESLSE.COM) ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።
- የጨረታ ማስያዣ ሲፒኦ 2% የሚወዳደሩበትን ዋጋ ብር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ቢሾፍቱ በሚገኘው አካዳሚ የሚገባ ይሆናል።
- አካዳሚው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪ በስልክ ቁጥር ፡- 011-4-30-51-01/ 09-7555-73-75 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ
