Tender Detail

Tender Details

  • Company በምዕራብ ወለጋ ዞን አስተዳደር የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ወለጋ : ኢትዯጵያ, Phone: 057-7-71-17-83
  • Website
  • Deadline04 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል የመንገድ ዳር መብራት ግንባታ (street Light) በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በምዕራብ ወለጋ ዞን አስተዳደር የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ለሁለተኛ  ጊዜ  የወጣ  የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል የመንገድ ዳር መብራት ግንባታ (street Light) በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚሁ  መሠረት  መጫረት  የምትችሉት ፡-

  1. በኤሌክትሮ መካኒካል ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የ2016 የመንግስት ግብርና ታክስ ከፍለው የ2017 ንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱና ከገቢዎች ባላሥልጣን ከእዳ ነጻ መሆናቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ፤
  2. ማንኛውም ተወዳዳሪ ቫት ተመዝጋቢ ሆኖ ቲን (የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር) ማቅረብ አለበት፤
  3. በኤሌክትሮ መካኒካል ደረጃ 2 (Level 2) እና ከዚያ በላይ የሆነ ፍቃድ ያላቸው፤
  4. ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ሰጊምቢ ከተማ ገቢዎች ባላሥልጣን ገቢ አድርጎ ሰነዱን ከጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ወይም ግዥና ንብረት ዘርፍ አስተዳደር ክፍል ከ2፡30-6፡30 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-11፡30 ሰዓት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ መውሰድ የሚችሉ፤
  5. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በጊምቢ ከተማ ውስጥ በሚገኘው በማንኛውም ባንክ ቅርንጫፍ በባንክ ትዕዛዝ የተመሰከረ CPO ማስያዝ አለባቸው። የሚያስይዙትንም CPO ከቴክኒካል ኦሪጅናል ዶከመንት ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  6. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አሸናፊ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% (አሥር ፐርሰንት) ህጋዊ ሰነድ (በባንክ የተረጋገጠ) ማስረጃ ማቅረብ አለበት፤
  7. ተወዳዳሪዎች ስርዝ ድልዝ የሌለውን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻ አንድ አንድ ኦሪጅናል በአጠቃላይ (ሁለት)፣ ሁለት ኮፒ በአጠቃላይ (አራት) በሁሉም ፖስታዎች ላይ የድርጅቱ ሥም፣ ማህተምና ኃላፊነት ባለው ሰው ስምና ፊርማ እንዲሁም የፕሮጀክቱ ሥም እና የፕሮጀክቱ ባለበት ሙሉ አድራሻ በመጻፍ ካሸጉ በኋላ ሁሉንም ፖስታዎች በአንድ ትልቅ ፖሰታ ውስጥ ከተደረገ በኃላ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ሰነዱ ከተከፈተ በኋላ የዋጋ ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም።
  9. ማንኛውም ተጫራች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ለማደናቃፍ ከሞከረ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ውጭ ሆኖ ለወደፊት በማንኛውም የመንግስት ግዥ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ላይ እንዳይሳተፍ ይደረጋል።
  10. አንድ ተጫራች የወቅቱንና የአካበቢውን የገበያን ጥናት ያላገናዘበ ዋጋ የሚያቀርብ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  11. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 (ለሃያ አንድ) ተከታተይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ22ኛው (በሃያ ሁለተኛ የሥራ ቀን በጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ሳጥን ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል።

 

ማሳሰቢያ  ፡-  ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ  መረጃ  ፡- 057-7-71-17-83 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

 

በምዕራብ  ወለጋ  ዞን  አስተዳደር  የጊምቢ  ከተማ  ገንዘብ  ጽ/ቤት

 

Save Tender