Werabe University – ለወረቤ ዩንቨርሲቲ ህግ ት/ት ክፍል አገልግሎት የምውሉ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም ከካፒታል በጀት እና ከመደበኛ በጀት ሞተር ብስክሌት፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ጎማ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ6ኛ ዙር 5ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤና ቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በበጀት ዓመቱ ለ6 ወራት የሚቆይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የዕንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ እና የተለያዩ መኖዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ገኛ የፅህፈት መሳሪያዎች 2ኛ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች 3ኛ የህትመት ስራዎች 4ኛ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች 5ኛ የፅዳት እቃዎች 6ኛ ፍራሽና ብርድልብስ 7ኛ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች 8ኛ የውሃ እቃዎች 9ኛ የፕሪንተር ቀለም 10ኛ የግንባታ እቃዎች ከኛ ፈርኒቸር 12ኛ የመኪና ጎማ 13ኛ አልሙኒየም እና አከሰሰሪ 14ኛ መስታወት 15ኛ የታፔላ ሥራ ከነማቴሪያሉ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – SMART PHONE.
Addis Ababa University – Procurement Of Computer, Electronics & Related Items (Frame work Agreement)
Ethiopian Accreditation Service – procurement of ICT equipment and electronic devices
Armauer Hansen Research Institute – Purchase of Laptop Charger
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የፅህፈት መሣሪያዎች እና ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም /FSRP/ Credit no IDA-71560 በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በሎት አከፋፍሎ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Revenue – MTO 1- Purchasing የመስመር ስልክ ጥገና አገልግሎት
Ministry of Labor and Skills – ለኃላፊዎች የሚሆን ላፕቶፕ እና ሞባይል ስልክ ግዥ/ለአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ/
Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service – procurement of Electronics materials22
Adigrat University – ሎት 20 የኤሌክትሮኒክስ ( ፐሪንተር ) ግዥ
Artificial Intelligence Institute – Lot 33 Procurement Of Samsung Galaxy Ultra s23 & iPhone 17 Pro Max
Ethiopian Federal Police – Purchase Requisition of electronic material 002
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ክ/ማዕከል ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡