Tender Detail

Tender Details


የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ

1

የተለያዩ የፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች

ሎት-1

10,000

4፡00

4፡10

ደቡብ ኢትዮጰያ  ክልል ዲላ ከተማ  መምህራን ኮሌጅ ግቢ

2

የተለያዩ የጽ/መሳሪያ ግዥ

ሎት-2

20,000

5፡00

5፡10

3

የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች

ሎት-3

10,000

5፡40

6፡00

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝርውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡

* በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.አ ወይም በሁኔታ ላይያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡

ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15 ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደርዳይሬክቶሬት ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡

* ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት የጨረታ የቴከኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን እስከ 5፡00 ሰዓት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ እንዲሁም የጨረታው ሳጥን በ5፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ5፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ተወካዮች/ በተገኙበት ግዥና/ንብ/አስ/ ዳይሬከቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡

ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡

+ የጨረታው ሳጥን መከፈቻ 16ኛው ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡

* ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0461310134 ይጠቀሙ፡፡

በደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ

Save Tender