Tender Detail

Tender Details

  • Company የአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ክ/ማዕከል
  • Address ደ/ማርቆስ ከተማ አምባሰል ህንጻ 5ተኛ ፎቅ ላይ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-178-10-73
  • Website
  • Deadline14 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 2%
  • opening date2026-01-14 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Electronics Materials

በአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ክ/ማዕከል ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ክ/ማዕከል


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ክ/ማዕከል ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው
  4. የግዥው ጠቅላላ መጠን ዋጋ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ ቁጥር ከ1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ /ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  6. የሚገዙ እቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከክላስተሩ ግዥ ኦፊሰር በነፃ ማግኘት ይችላሉ
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ዋና ገንዘብ ያዥ ላይ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ ኮፒ በፖስታ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ደ/ማ/የሙ/ብ/ም/ማ/ክ/ ማዕከል ግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 5፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ክፍል ቢሮ ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ካልተገኙም በኮሚቴው ይከፈታል/ ነገር ግን 16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ ሰዓቱ እንደተጠበቀ የጨረታ ማስገቢያና መከፈቻ ቀን በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  11. ተጫራቾች ከላስተሩ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ የእቃውን ዋጋ መሙላት አለባቸው፡፡ ነገር ግን ከተቀመጠው ስፔስፊኬሽን ውጪ መጨመርም ሆነ መቀነስ አይፈቀድም፡፡
  12. የጨረታው ውድድር የሚታየው ክላስተሩ ባወጣው ዝርዝር መሰረት በጥቅል ዋጋ/በሎት/ ይሆናል።
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  14. በጨረታ የሚሳተፉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዥና ፋይናንስ ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁ/ 058-178-10-73 / 058 178 71 46 / በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

አድራሻ፡ ደ/ማርቆስ ከተማ አምባሰል ህንጻ 5ተኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፡፡

 

የአብክመ የሙያ ብ/ም/ማ/ኤጀንሲ የደ/ማ/ክ/ማዕከል

 

Save Tender