Procurement of፡ ማስታወሻ ደብተር ትንሽ (Not book Small) ግዥ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ጀነሬተሮች፣ የግብርና ግብዓቶች እና መገልገያ እቃዎች፣ የሞተር ሳይክል፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ እቃዎችና የግንባታ እቃዎች፣ የትምህርት መሳሪያ እና የተለያዩ ሕትመቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የወሊሶ ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዘመን የተለያዩ የማስተማሪያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ማስታወሻ ደብተር ግዥ
ለስልጠና የሚዉል የእስክርፕቶ እና ማስታወሻ ደብተር ግዥ /Procurement of Notebook & Pen/
በቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ የወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ የመንግሥት ግዢ አዋጅ ቁጥር 157/2002 ዓ.ም መሰረት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential A4 paper Manufacturing Suppliers
ERA/AF/PR0002/Procurement of Standard note book as per sample/design/
የማስታወሻ ደብተር ግዥ
Lot 18 Equipment’s Of Laboratory Materials
Procurement of Note book small, Permanent Marker & Flip Chart
አይናጌ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ለ2017/18 በጀት ዓመት ለተማሪዎች በጠቅላላው 16,750 (አስራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ) ሲነርላይን ባለ 50 ሉክ ባለመስመር የተለበደ አንደኛ ደረጃ ደብተር መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአርሲ ዞን የዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጽህፈት መሣሪያና፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የተለያዩ የቴክኒክና ሙያ የስልጠና ዕቃዎች፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ደብተር በደርዘን ባለ 100 ሎክ ፕላስቲክ ከቨር ያለዉ ግዥን ይመለከታል
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መንግሥት የምሰ/ሐ/ዞን የጎላ ኦዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚሆን፣ የቋሚ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ መኝታ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የንፅህና እቃዎች፣ የጽሕፈት እቃዎች፣ የኮሌጅ ማስተማሪያ BLTO እቃዎች፣ የመመገቢያ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማና ካማናዳሪ እንዲሁም በተለያዩ የራሺኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Purchase of Exercises Book ባለ 50 ሉክ ደብተር
ደብተር በደርዘን ባለ 100 ሉክ ፕላስቲክ ከቨር ያለዉ ግዢ ይመለከታል
ደብተር በደርዘን ባለ መቶ ሉክ ፕላስቲክ ከቨር ያለዉ ግዥን ይመለከታል
Lot 2: Purchase requisition of Record Book Large and Medium