የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለማሰራት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግድ ወረዳ እንስሳት ሀብት ጽ/ቤት በአልማ በጀት የማህበረሰብ አቀር መድሃኒት ቤት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
The Ethiopian Electric Utility invites sealed bids from eligible Bidders that have Relevant Category GC-5 Grade or B - 4 Grade and above Licenses valid for the current Ethiopian Fiscal Year, (EFY, 2016), Trade License valid for the current Ethiopian Fiscal Year (EFY, 2016).
Oromia Construction Corporation interested bidders are invited to participate for the supply and fix of the works mentioned above on the basis of the following conditions
Livestock Development Institute – Procurement of Construction of material for Holeta Live stock Development Center Lot 0060/2018
Livestock Development Institute – Procurement Of Building And Maintenance Material Lot 007/2018/ የግንባታ እና የጥገና እቃዎች ግዥ ሎት 007/2018
Assosa University – ለግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ 002/2018
The Amhara National Regional State Agriculture Bureau now invites sealed Bids from eligible Bidders for
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ ሎት 1፡- የህንፃ ጥገና እና ተዛማጅ እቃዎች ግዢ እና ሎት 2፡- የመኪና ግዢ (Coaster electric mid- Bus) በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Danwedag Market center share company invites wax-sealed bids from interested eligible & qualified bidders for provision of building B+G+7 market center center
በጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በእንደጋኝ ወረዳ በበቻ ት/ቤት የወንዶች መጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በእንደጋኝ ወረዳ በጀዳ ት/ቤት የወንዶች መጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
Lidiya Memorial Construction PLC invites sealed bids from eligible GC-5 or BC-5 and above contractors for
Ministry of Defense – LOt5 procurmenet of stationaryየፅህፈት ማቴሪያል መከ/ስነ-ልቦና ግንባታ ዋ/ዳይሬክቶሬት
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 02,03,07,10 እና 11 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግስት ካፋ ዞን ሺሺንዳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ገቢ /ንግድ ክላስተር ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደር ውስጥ ሺሺንዳ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ህንፃ ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግስት ካፋ ዞን ሺሺንዳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ገቢ/ንግድ ክላስተር ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደር ውስጥ ሺሺንዳ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል።
The Ministry of Water and Energy now invites sealed Bids from eligible Bidders for Renovation and furnishing of HOAG4RP PMCU and WS-PIT Office for MOWE
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ ጥገና፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የአጥር ሥራ፣ እና የካፍቴሪያ ግንባታ ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡