Tender Detail

Tender Details

  • Company Harari Housing Development & Government Construction Agency (በሐረሪ ህዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የቤቶች ልማትና የመንግስት ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ)
  • Address ሐረር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0256662969
  • Website
  • Deadline02 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security1%
  • opening date2025-12-02 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works , Contractors

የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለማሰራት ይፈልጋል።

Harari Housing Development & Government Construction Agency (በሐረሪ ህዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የቤቶች ልማትና የመንግስት ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ)


 

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለማሰራት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የጨረታ ቁጥር

የፕሮጀክቱ ባለቤት

የፕሮጀክቱ አይነት

ለፕሮጀክቱ የሚጠይቀው ደረጃ

 

1

HHDGCA/09/18

ጤና ቢሮ

ድሬ ጠያራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ሥራ

BC-5/GC-5& above

 

HHDGCA/10/18

ጤና ቢሮ

ድሬ ጠያራ ጤና ኬላ ግንባታ ስራ

BC-6/GC-6& above

 

  1. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በታሽገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና በጨረታ ሰነዱ የተጠየቀውን ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 1% በሲፒኦ፣ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ የጨረታ ቁጥሩ እና የፕሮጀክቱን ስም የሚገልጽ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ (የጨረታ ቁጥርና የፕሮጀክቱ ስም ያልተገለጸበት ዋስትና ተቀባይነት የለውም)።
  3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ከሚመለከተው አካል ለደረጃው የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  4. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች በክልሉ ግዥ መመሪያ መሰረት በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ወይም ከሕጋዊ አካል የተሰጠ አቅራቢነት ፍቃድ ማቅረብ ይኖርበታል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራሽን ኤጀንሲ የማይመለስ 1000 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጠቅላላ ዋጋቸውን በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናል እና ኮፒውን በመለያየትና ለብቻ በማሸግ እንዲሁም የቴክኒካል መወዳደሪያ ሰነዱን ለብቻ በማሸግ እና ፋይናንስ እና ቴክኒካል ሰነዶችን ሁለቱንም እንደገና በአንድ ፖስታ በማሸግ የተጫራቹን ስም እና አድራሻ በመፃፍ የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 15 ማስገባት አለባቸው።
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ22ኛ ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  9. አድራሻ በሐ/ህ/ክ/መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

ስልክ 0256662969

 

በሐረሪ ህዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የቤቶች ልማትና የመንግስት ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ

 

Save Tender