FAWE Ethiopia Chapter wishes to invite legally recognized Suppliers of Laptop computers for (for 200 program participants) as per the attached BOQ
Adama Science and Technology University – Purchase of Sharp MX-M 464 Drum, Laptop Battery & Charger
ministry of Health – Laptop Computer HP Elite book x360 accessory
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተከፋፈሉ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 12 ስር በመጋቢት 28 ቅድ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Ministry of Innovation and Technology – የኮምፒውተር አእስክርን ጥገና አግልግሎት ግዥ02
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ለ2018 ዓ/ም የበጀት ዘመን በአዲሱ የመንግስት የግዢ መዋቅር የሥራ ሂደት መሠረት ግዢ ለመፈጸም እና በሥራ ላይ በማዋል አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእቃ አይነቶችን አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Adama Science and Technology University – Purchase of High Performance Desktop Computer
Ministry of Finance – Procurement of Desktop computer and color printer -2018-2
የየካ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018" a በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር የአገልግሎት ግዥ፡-
Bahir Dar University – EiTEX ኮምፒዩተር እና ተዛማጅ እቃዎች መለዋወጫ
Samara University – ክፍተኛ የምርምር ህትመት ለሳተሙ ተመራማሪዎች ማበረታቻ ሽልማት የሚውል ላፕቶፕ ግዥ
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – laptop and tablet
በአራዳ ከ/ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር 01/2018ዓ.ም እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽዳትና የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የኮምፒውተር ቀለሞችና የደንብ ልብስ፣ የቢሮ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ ከ6211፡6212፡6218፡ 6219፡ 6313 በነጠለ ዋጋ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል::
Ministry of Revenue – Mor-east purchasing of Computer mouse
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፤ የጽዳት እቃዎች፤ አላቂና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፤ ለስልጠናና መስተንግዶ የሚውል ሻይ ቡና፤ የመኪና ጎማ፤ የግንባታ እቃዎች፤ ሞተር ሣይክሎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (የኮምፒዩተሮች፤ ላፕቶፕ፤ ወዘተ) እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች ላይ ከታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሆነ አገልግሎቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎት ግዥ ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሎት በ ከኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለከተማ አስተዳደሩ አገልግሎት የሚውሉ ኮምፒውተሮች እና ጀነሬተሮች ግዥዎችን ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡