በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎት ግዥ ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሎት በ ከኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎት ግዥ ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሎት በ ከኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያዎች
ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች
ሎት 3 የደንብ ልብስ
ሎት 4 የህትመት ሥራዎች
ሎት 5 የትራንስፖርት አገልግሎት
ሎት 6 የጭነት አገልግሎት
ሎት 7 የዲኮር ሥራ ኪራይ
ሎት 8 የድንኳን እና የወንበር ኪራይ
ሎት 9 የኮምፒውተር ጥገና
ሎት 10 የመስተንግዶ አገልግሎት
ሎት 11 ከ የመኪና ጎማ
ሎት 12 የአትክልት ልማት ዘር
ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው ሰነድ ገዝተው መወዳደር ይችላሉ
-
ሕጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል የዘመኑን ግብር የገበረ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
-
የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ የተጫራቾች የምስክር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች እያንዳንዱ የሚወዳደሩበት ጨረታው የእቃውን ዝርዝር ሰነዱ ላይ ያለውን ብቻ መሠረት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡
-
፡ የጨረታ ማስከበርያ በእያንዳንዱ ሎት ሎት 1) 30,000 ብር ( ሠላሳ ሺህ ብር) ሎት 2) 30,000 ብር (ሠላሳ ሺ ብር ) ሎት 3) 30,ዐዐዐ ብር (ሠላሳ ሺ ብር) ሎት 4) 5,000 ብር ( አምስት ሺ ብር ) ሎት 5) 5,000 ብር (አምስት ሺ ብር) ሎት 6) 5,000 (አምስት ሺህ ብር ) ሎት 7) 5,000 ብር (አምስት ሺህ ብር ) ሎት 8) 5,000 ብር (አምስት ሺህ ብር ) ሎት 9) 5,000 ብር (አምስት ሺህ ብር ) ሎት 10) 3,000 ብር (ሦስት ሺህ ብር ) ሎት 1) 5,000 ብር (አምስት ሺህ ብር) ሎት 12) 3,000 ብር (ሦስት ሺህ ብር) ከላይ ለተቀመጠው የማስከበርያ ብር C.P.O ብቻ ማቅረብ አለባቸው ፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲያስገቡ የሚጫረቱባቸውን እቃዎች ሳምፕል (ናሙና) ማቅረብ አለባቸው ከሎት ከ 1 እስከ ሎት 4፡፡
-
የጨረታ ማስከበርያ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ለአንድ ጨረታ ሰነድ በመክፈል በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ oı ፋይናንስ/ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ መውሰድ ይችላል፡፡
-
የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበት እቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ አለባቸው ፡፡
-
መስርያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
በጨረታው ሰነድ ውስጥ መ/ ቤቱ ከጠቀሳቸው የእቃዎች ዝርዝር ውጪ ያስገቡ ተጫራቾች ከጨረታው ውጭ ይሆናሉ፡፡
-
የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበርያ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው
-
ዋጋው ጸንቶ የሚቆይበት አሸናፊው ከተለየበት አንስቶ ለ60 ቀናት ይሆናል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታው ፖስታ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም ማድረግ አለባቸው::
-
ለእያንዳንዱ ለተወዳደሩበት በየሎቱ CPO ማስያዝ አለባችሁ ጥቅል CPO ካስገቡ ከጨረታ ውጭ ይሆናሉ፡፡
-
በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ በሚያመርቱት ምርት ከሆነ ጨረታ ሰነድ በነፃ የሚወስዱ ይሆናል በማያመርቱ ምርት ላይ ሰነድ የሚገዙ ይሆናል፡፡
-
በጨረታ ሂደት ላይ በማሳሳትና በማጭበርበር ሥራ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ሕጉ በሚያዘው በኢትዮጵያ ሕግ የሚዳኙ ይሆናል፡፡
-
ለቋሚ እቃዎች ናሙና ለማይቀርብላቸው የእቃዎቹን ስፔስፊኬሽን ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር ማያያዝ አለባቸው፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ፖስታው ኮፒና ኦርጅናል በማሸግ ማስገባት አለባቸው፡፡ C.PO ውን ኦርጅናሉን ሰነድ ላይ ማያያዝ አለበት ኮፒ ላይ ከተደረገ ከጨረታው ላይ ተሳታፊ አይሆኑም፡፡
-
ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን የጨመረ መሆን አለበት ፡፡
-
ማንኛውም ተጫራች በጨረታው አፈፃፀም ሂደት ላይ ቅሬታ ቢኖረው በ5 የሥራ ቀናቶች ውስጥ ቅሬታ ማስገባት ይችላሉ፡፡በ6ኛው ቀን ቅሬታ ማቅረብ አይችሉም፡፡
-
ለጨረታ የቀረቡትን የእቃ ናሙናዎች ውጤት በተገለፀ በ 10 ቀናት ውስጥ እቃዎችን መውሰድ _ __ አለባችሁ ይህ ባይሆን እቃዎቹ ለመስርያቤቱ ገቢ ይሆናሉ፡፡
-
ጨረታውም አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 የሥራ ቀናት የሚቆይ ይሆናል 10ኛ ቀን ላይ 11፡00 ሰዓት ላይ የሚዘጋ ይሆናል፤ በከኛው ቀን ሰነድ ማስገባት አይቻልም በn ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ሲሆን ቀኑ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ቢኖሩም ባይኖሩም የሚከፈት ይሆናል ፡፡
-
በበጀት ዓመቱ ሙሉውን ዓመት የዋጋ ማስተካከያ የማናደርግ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ፡፡
-
ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ቦሌ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ የግዥ ቡድን መሪ መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ ቦሌ ሚካኤል ከጉምሩክ ወረድ ብሎ ኮንደሚንየም ጀርባ ወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118 16 02 11
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት
