በአራዳ ከ/ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር 01/2018ዓ.ም እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአራዳ ከ/ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር 01/2018ዓ.ም እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት-1 ቋሚ ዕቃዎች 2-የዕዳት እቃዎች ሎት 3 የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ሎት-4- የሰራተኛ የደንብ ልብስ ሎት- 5. የተለያዩ ህትመት ሎት.6 መስተንግዶ ሎት7-የትራንስፖርት አገልግሎት ሎትg የመድረክ ማስዋብና ዲኮር ሎት9 የደንብ ልብስ ስፌት ሎት-10 የኮምፒውተር ጥገና አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
-
ተጫራቾች በሙያው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ እና የክሊራንስ ማስረጃማቅረብ የሚችሉ።
-
የመንግስት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በአቅራቢነት ሊስት ውስጥ ተመዝጋቢ የሆኑ።
-
ከዚህ በፊት በጨረታ ስራዎች ላይ ያላቸውን የስራ እንቅስቃሴ የሚሳይ የስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ቢኖር ይመረጣል።
-
የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል መጫረት ይችላሉ።
-
የጨረታ ሰነዶቻችሁንን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሰራ ቀናት ውስጥ በመሙላት ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለተጫረቱበት በሎት ላይ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ ብቻ በአራዳ ከ/ ከተማ ወረዳ 4 ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም አሰርተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
ጨረታው በ11 ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእዛው እለት በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 4 አስተዳደር መሰብሰቢያ ኣዳራሽ ይከፈታል። የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።
-
ከገዙበት ጨረታ ሰነድ የዋጋ ሙያ ፎርም ውጭ ዋጋ ተሞልቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም ሌላው ናሙና እስከ (10)አስረኛው ቀን ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
-
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
-
አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ የተመሰከረ ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ አለባቸው፡፡
-
ተጫራቾች የጊዜ ና የዋጋ ገደብ ማስቀመጥ አይቻሉም፡፡
አድራሻ፡- ልዩ ቦታ ሾላ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ወደ ቀጨኔ የሚወስደው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ መደወል ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ 0111565095
የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት
