በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለከተማ አስተዳደሩ አገልግሎት የሚውሉ ኮምፒውተሮች እና ጀነሬተሮች ግዥዎችን ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን የክፍለ ከተማው ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ከደንብ ተላላፊዎች የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ማንኛውም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ላለው አካል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።