Tender Detail

Tender Details

  • Company Kirkos Subcity Administration (የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር)
  • Address እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክ/ከ/አሰ/አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115548264
  • Websitehttps://aakirsub.com/about
  • Deadline27 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-27 00:00:00
  • Categories Materials

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን የክፍለ ከተማው ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ከደንብ ተላላፊዎች የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ማንኛውም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ላለው አካል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Kirkos Subcity Administration (የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 07/2017

 

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን የክፍለ ከተማው ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ከደንብ ተላላፊዎች የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ማንኛውም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ላለው አካል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

  1. ለሚወዳደሩባቸው የዕቃ አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ/ በሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ለዕቃዎቹ ዋጋ የሚሞሉት ከተቀመጠው ግምታዊ ዋጋ በላይ መሆን አለበት።
  3. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ የሥራ ቀናት በመቁጠር 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡
  4. የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኘው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 9ኛ ፎቅ የዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር 9ኛ ፎቅ ስልክ 0115548264 /0118-69-43-66

 

የቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት

 

Save Tender