በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፤ የጽዳት እቃዎች፤ አላቂና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፤ ለስልጠናና መስተንግዶ የሚውል ሻይ ቡና፤ የመኪና ጎማ፤ የግንባታ እቃዎች፤ ሞተር ሣይክሎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (የኮምፒዩተሮች፤ ላፕቶፕ፤ ወዘተ) እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡