Government Communication Service – Purchase of Natural flower
Mettu University – Procurement of Vegetable ( New) for Mattu University
Purchase of Natural flower
South Agricultural Transformation Center now invites sealed bids from qualified and eligible candidates for the Procurement of Supplies for the following categories
የ2018 ዓ.ም የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2008 ዓ.ም የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የበኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪ.ሎ ፒፒ ባግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Forestry Development – Lot-19 Procurement of Modern beehive
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ (YAMAHA Digital key bord)፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና የከብቶች መኖ (ፉርሽካ) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደርቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Dire Dawa University – Lot 16 Procurement of ጣሳ ወተት ፣ ጥሬ ቡና ፣ ሻይ ቅመም ፣ናስ ካፌ ፣ ስኳር ፣ የተፈጨ ቡና ፣ ሎዝ ፣ ዘቢብ ግዥ (ለድሬዳዋና አካባቢው አቅራቢዎች)
Ethiopian Police University – lot 34: -ለ2018 በጀት አመት ለምግብ የሚያገለግል ጥራጥሬ እና አትክልት ጨረታ
Dilla University – የአትክልት ግዥ
በኢሉአባቦራ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ሥልጠና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዘመን ለስልጤና፤ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪሎ ፒፒ ባግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
ተስፋ ድርጅት በሲቪል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን ለሚረዳቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ከዚህ በታች የተገለፀውን የጤፍ አይነት አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Revenue – Mor East purchase of artificial flower
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በተዘረዘረው መሰረት በንግድ ዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ስለሚፈልግ ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶችን /ግለሰቦችን/ ለ1ዓመት ውል በመግባት ግዥ መፈጸም መግዛት ስለሚፈልግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል /ጥሪ ያደርጋል/ ፡፡
Samara University – የእህል ወፍጮ እና ጤፍ ማበጠሪያ ማሽን ግዥ
Livestock Development Institute – የድርቆሽ ሳር/የእንሰሳት መኖ/ ግዥ