በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪሎ ፒፒ ባግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
የጨረታ ማስታወቂያ
ፖሊ ባግ ባስ 100 ኪ.ሎ ፒፒ ባግ ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ - ምዘአዘ/ግጨ/ 01 ሠነድ/2018
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪሎ ፒፒ ባግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-
1. ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስከር ወረቀት፣የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ በጨረታ በመሳተፍ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት (ከሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ የሚችል እና በመንግስት የግዥ መመሪያ መሠረት በመንግስት የግዥ አቅርቦት የተመዘገበ መሆን አለበት፡፡
2. ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% ሆኖ ከ2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ብር) ያልበለጠ በምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ (Seed Supply Sector) ስም የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ በC.P.O ዋስትና ማስያዝ ያለበት ሲሆን የጨረታው ዋጋ ለ30 (ሰላሳ) ቀናት የፀና መሆን አለበት፡፡
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት ከ2፡00 -6፡00 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡00- 10፡30 ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በሚገኘው በምርጥ ዘርአቅርቦት ዘርፍ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴከኒካል፣ ፋይናንሻል እና CPO በተናጠል ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያዬ ፖስታ ውስጥ አስገብቶ ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. ጨረታው ጥቅምት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ጥቅምት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ጨረታው ይከፈታል፡፡
7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ
ስልክ ቁጥር 011 618 61 25 አዲስ አበባ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ
