Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-10-15 00:00:00
  • Categories Seed

የበኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪ.ሎ ፒፒ ባግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ፖሊ ዛግ ባስ 100 ኪ.ሎ ፒፒ ባግ ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ-ምዘአዘ/ግጨ/ 01 ሠነድ/2018

የበኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪ.ሎ ፒፒ ባግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-

1. ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስከር _ ወረቀት፣የንግድ ምዝገባ የምስከር _ ወረቀት፣ በጨረታ በመሳተፍ የሚሰጥ የምስከር ወረቀት (ከሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ የሚችል እና በመንግስት የግዥ መመሪያ መሠረት በመንግስት የግዥ አቅርቦት የተመዘገበ መሆን አለበት፡፡

2. ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% ሆኖ ከ2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ብር) ያልበለጠ በምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ (Seed Supply Sector) ስም የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ በC.P.O ዋስትና ማስያዝ ያለበት ሲሆን የጨረታው ዋጋ ለ30 (ሰላሳ) ቀናት የፀና መሆን አለበት፡፡

3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት ከ2፡00 -6፡00 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡00- 10፡30 ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በሚገኘው በምርጥ ዘርአቅርቦት ዘርፍ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴከኒካል፣ ፋይናንሻል እና CPO በተናጠል ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያዬ ፖስታ ውስጥ አስገብቶ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. ጨረታው ጥቅምት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ጥቅምት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ጨረታው ይከፈታል፡፡

7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ

ስልክ ቁጥር 011 618 61 25 አዲስ አበባ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ

Save Tender