Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Police University
  • Address , Phone: +251944199467
  • Website
  • Deadline10 Oct 2025, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security200000
  • opening date2025-10-10 16:30:00
  • Sector Goods

lot 34: -ለ2018 በጀት አመት ለምግብ የሚያገለግል ጥራጥሬ እና አትክልት ጨረታ

Ethiopian Police University


Tender Information

Titlelot 34: -ለ2018 በጀት አመት ለምግብ የሚያገለግል ጥራጥሬ እና አትክልት ጨረታ
Descriptionlot 34: -ለ2018 በጀት አመት ለምግብ የሚያገለግል ጥራጥሬ እና አትክልት ጨረታ
Procuring EntityEthiopian Police University
Reference NoEPU-NCB-G-0002-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-10 16:00:00
Invitation Date2025-09-30 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:sendafa bake, Room 02
sendafa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116735510
Email: EPUmarketingteam1@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 00, Postal Code: 1503

LegalQualification

  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6.)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions


ማሳሰቢያ፤
መስሪያቤታችን የኢትዮጵያ ፖሉስ ዩኒቨርሲቲ 2018 በጀት አመት ለምግብ አገልግሎት የሚዉሌ የጥራጥሬ እና አትክልት ለመግዛት በወጣው ግሌጽ ጨረታ ላይ ለመወዳደር ድርጅቶች የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋሌ፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ሰንዳፋ ከተማ የኢትዮጵያ ፖሉስ ዩኒቨርሲቲ፤አዋሽ 07 ማሰሌጣኛ፤ኮልፌ አ/አበበ እና አፖስቶ ካምፓስ (ይረጋለም) ግምጃ ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያሌተመሰረተ (Unconditional BID bond Bank Guarantee) ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ኢት/ፖ/ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በE-GP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይጠበቅባችኋሌ፡፡
3. ድርጅቶች ለመወዳደሪያነት የምታቀርቡትን ናሙና አይነቱን በመጥቀስ በጨረታ ሰነድ (specificrequairement) ውስጥ በተቀመጠው የናሙና ማስረከቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባችሁ፤ካሌሆነ የማናስተናግዳችሁ መሆኑን እንገሌጻለን፡፡
4. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው የምግብ የሚያገለግሌ ጥራጥሬ እና አትክሌት ግዥ ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
5. ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኮድ ኪሸር ያላደረገ ተጫራች በኋላ የሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀሉፊነቱን አይወስድም፡፡
6. ከነጭ ሽንኩርት እና ድንች ዉጭ ለሎች እቃዎች ናሙና ማምጣት ግዴታ ነው፡፡
7. አንዳንድ እቃዎች የተያዩ መገጫ ስላላቸው ቴክኒካል ስፔካቸውን ማየት ይጠበቅባችኋሌ፡፡
8. ከጥቃቅንና አነስታኛ ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ የምታመጡ ድርጅቶች የምታመጡት ደብዳቤ በ2017 ዓ.ም በወጣው የግዥ መመረያ መሰራት ከአዳራጁ ተቋም በትክክሌ የተጻፈ፣ የግንኙነት አድራሻያው፣በደብዳቤው ላይ የጨረታውን አይነት/የጨረታ መለያ ቁጥሩ/ እና የገንዘቡ መጠን መገልጽ አለበት፡፡
9. መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙለ በሙለ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብትአለዉ፡፡
Save Tender