በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች ከተራ ቁጥር 1-5 የተዘረዘሩትን የግብርና ምህንድስና ቴክኖሎጂዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የብዜት ሥራውን ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Forestry Development – procurement of compost & sand
Livestock Development Institute – procurement of honey bee colony [ የንብ መንጋ ] Lot 00 55/2018
Addis Ababa City Government Mayor Office – lot one Poultry farm material and related
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 2/ በሻሸመኔ ዲስትሪክት 3/ በጋምቦ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Food and Drug Authority – የጫጩቶች ምግብ ፔሌት (Start Chicken Feed) 200 ኪሎ ግራም
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Houses of Peoples Representative – Procurement of pot and flower seeding
Bule Hora University – Lot 13/2018 procurement of Flower/ችግኝ ግዥ
የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኙ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Meteorology Institute – Fig (Compost) For Greenery
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን የእርሻ መሳሪያ ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የፈሳሽ ናይትሮጂን ማሽን መለዋወጫ ዕቃ፣ ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክል፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ዶሮ መና መመገቢያና ውሃ መጠጫ፣ ለእንስሳት ጤና ክሊኒክ ለላብራቶሪ ሥራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁስ፣ ንብ ለሚያነቡ የሚያስፈልግ ቁሳቁስ፣ የዓሣ መኖ እና የሐር ልማት ቁሳቁስ ሕጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 2018 ዓ/ም ለመደበኛ እና አጫጭር ስልጠና አሰልጣኞች የቀለብ አገልግሎት የሚውል ሎት1. የእህል እና ጥራጥሬ፣ ሎት 2 ምግብ ማጣፈጫ (ባልትና ውጤቶች) ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ፣ ሎት 3 ማገዶ እንጨት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Assosa University – የእንስሳት መኖ አቅርቦት ግዥ
Ministry of Agriculture – Dairy Goat
Adama Science and Technology University – የፍግ(Compost) ምንም አይነት ሽታ የሌለው ግዥ/
የፍግ(Compost) ምንም አይነት ሽታ የሌለው ግዥ/
Wollo University – ባህር ዛፍ እንጨት ፕሮፎርማ ግዥ