Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አርሲ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 04661160418
  • Website
  • Deadline18 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityጠቅላላ ዋጋ አምስት ፐርሰንት (5%)
  • opening date2025-10-18 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 2/ በሻሸመኔ ዲስትሪክት 3/ በጋምቦ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-01/2018

 

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 2/ በሻሸመኔ ዲስትሪክት 3/ በጋምቦ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ፡-

  1. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና "TIN Number" ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኘው ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣ ቀን ጀምሮ የወጣበትን ቀን ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ስለሆነ ለተከታታይ 15 (አስራ ምስት) ቀናት አየር ላይ ይቆያል፡፡
  3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን ትክክለኛ ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና (Bid boned) የሚሆን ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አምስት ፐርሰንት (5%) በማስላት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 04661160418/03-92 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

 

Save Tender