በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈርኒቸር መስሪያ መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የጽዳትና የጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 2/ በሻሸመኔ ዲስትሪክት 3/ በጋምቦ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።