Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline15 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-10-15 00:00:00
  • Categories Vehicle , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኙ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)


የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኙ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሎት ቁጥር

የዕቃው አይነት

ሎት 1

የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ፣ትራክተሮች፣ እጭዶ መውቂያዎች ፣ ሞተርሳይክሎች እና ብስከሌቶች

ሎት 2

የተለያዩ ያገለገሉ የእርሻ መሳሪያዎች እና ተቀጽላ መሳሪያዎች

ሎት 3

የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ሌሎች መሳሪያዎች

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡

ሀ) ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እቃዎቹ በሚገኙበት በኮርፖሬሽኑ፣ በግባዓት እና በጎተራ እንዲሁም በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ማለትም (ሀዋሳ/ሻሎ፣ እሰላ/ጎንዴ፣ ቻግኒ፣ አርዳይታ፣ ሞጆ፣ ጊቤ፣ አዳማ፣ ሄረሮ እና ሮቤ) በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

ለ) የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚካሔደው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሰራ ቀናት ከፍት ይሆናል፡፡ ጨረታውም በ10ኛው የስራ ቀን በ10፡00 ሰዓት ተዘግቶ የቅ/ጽ/ቤት ሰነዶች ተሰብስበው ከመጡ በኋላ በ15ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ አዲስ አበባ ይከፈታል፡፡

ሐ) ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ማለትም፡-

ሎት 1: - ለአነስተኛ ተሽከርካሪዎች ለእያንዳንዱ ለሚወዳደሩበት ተሸከርካሪ ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር) እና ለከባድ ተሽከርካሪዎች እና ተሳቢዎች፣ ለትራክተሮች እና ኮምባይነሮች ለእያንዳንዱ ለሚወዳደሩበት ተሽከርካሪ ዋጋ ብር20,000.00 (20 ሺህ ብር):

ሎት2 - ለእርሻ መሳሪያዎች እና ተቀጽላ መሳሪያዎች የመግዣ ዋጋውን ብር 10%፤

ሎት3 - የተለያዩ መለዋወጫዎችና እና ሌሎች መሳሪያዎች የመግዣ ዋጋውን ብር 10% በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም በማዘጋጀት ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

መ) ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ የሚገዙበትን ዋጋ ከተጨማሪ ዕሴት ታከስ በፊት በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ ላይ በዝርዝር በማመላከት ማቅረብ አለባቸው፡፡

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- ከፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ጀርባ ወይም ከ EBG/ VOLVO ቀጥሎ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር:- 09-11-75-33-41/ 09-32-10-06-88/ 09-34-88-19-22

የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Save Tender