Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን የእርሻ መሳሪያ ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን የእርሻ መሳሪያ ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የእርሻ መሳሪያ ግዥ ዝርዝር

 

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት Description

መለኪያ Unit of measure

ብዛት Quantity

የስርጭት ቦታ Location

1

ዛቢያ (Plain Hoe)

በቁጥር

4500

አዲስ አበባ

 

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደስ ንግድ ፈቃድ
  2. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስክር ወረቀት
  3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት
  4. የታከስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደሩባቸው የእርሻ መሳሪያ ግዥ ለእያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለመስሪያ ቤቱ የኦፕሬሽን ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 ማስገባት፡፡
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ሜክስኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡- 0115539983/ 0911079926

 

የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን

 

Save Tender