ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም መውጣቱ ይታወቃል።
Ries Engineering Share Company (ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ)
የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች የፐርኪንስ ዕቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም መውጣቱ ይታወቃል። በመሆኑም ጨረታውን እስከ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው የሚከፈተው ህዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ትራንስ ቅርንጫፍ በሚገኘው የኩባንያው የሥልጠናና የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነድ ያልገዛችሁ ተጫራቾች መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ስልክ ቁጥር :-011 442 1133/0911 06 58
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Ries Engineering Share Company invites bids for Perkins-brand spare parts for agricultural machinery. The tender opening has been extended; bidders or their legal representatives may attend at the company's training and conference hall in the Trans branch. Bidders who have not yet purchased the tender document may still buy it.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
