ሪፕል ኢፈክት ኢትዮጵያ በአሁን ሰዓት ከስታር ባክስ ፋዉንዴሽ (Starbucks Foundation) ጋር በመተባበር በሲዳማ ክልል በቤንሳ ወረዳ የሚገኙ አነስተኛ የመሬት ይዞታ ያላቸው ቡና አብቃይ ሴት አርሶ አደሮችን አቅም ማጎልበት (Resilent and Empowerd Women and Grits in Coffee Growing Communities in Bensa District) ለተባለው ፕሮጀክት ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች የሚሆን የእንስሳት መኖ ሳር ግንጣይና ዘር ህጋዊ ፈቃድ ካላቸውና በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል።
Ambo University – የእንስሳት መኖ ግዥ
Ambo University – የእንቁላል ጣይ የሁለት ወር ቄብ ዶሮዎች ግዥ
Houses of Peoples Representative – Procurement Of የአባባ ችግኝ ግዥ(የተለያዩ ዓይነት ከለር ያቸው አበቦች ግዥ)
The Ministry of Water and Energy now invites sealed bids for eligible bidders for
University of Gondar – ለCDHI ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ሞባይል ቀፎ ግዥ
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በደ/ወሎ ዞን ተሁለደሬ፣ ደሴ ዙሪያና አልብኮ ወረዳዎች ባሉ ቀበሌዎች የተለያዩ የመንግስት ደን ውስጥ ያለውን የፈ/ጽድ 1836.04 ሜ/ኩ፣ ነጭ ባህርዛፍ 20,797.23 ሜ /ኩብ፤ የፈ/ግራር 20.23ሜ/ኩብ ቁም ደንና የወደቀ የደረቀ 23.24 ሜ/ኩ በድምሩ 22,676.77 ሜ/ኩብ፣ በደ/ጎንደር ደራ ወረዳ ባሉ ቀበሌዎች የተለያዩ የመንግስት ደን ውስጥ ያለውን የፈ/ጽድ 2,312.65 ሜ/ከ-ብ፣ ቀይ ባህርዛፍ 927.99 ሚ/ኩብ በድምሩ 3,240.64 ሜ/ኩብ፤ አዊ ዞን ባንጃ ወረዳ በተርያ የመንግስት ደን ውስጥ ያለውን ነ/ባህር ዛፍ 1,389.02 ሜ/ኩብ ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች ፣ ኮምባይነሮች እንዲሁም መኪና እና የእርሻ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Oda Bultum University – Purchase of Concentrate Feed for Egg Layer Chickens
Oda Bultum University – Procurement of ingredient of feed for beef,dairy and poultry 2
Ministry of Revenue – MOR North West30/2017 Procurement of Artificial Flower
Haramaya University – Procurement of Animal Feed (round two)
Mizan-Tepi University – የጥጥ ፍሬ ፋጉሎ ለከብቶች መኖ ማቀነባበሪያ የሚውል
በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የጓሮ አትክልት ዘር እና የውሃ ቴክኖሎጂ ግብዓቶችን ማለትም ጄኔረተሮችን፣ የውሃ ሮቶዎችንና የውሃ ማጠጫ ጀሪካኖችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች እና የዶሮ ክትባት /መድኃኒት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Information Network Security Administration – NAS procurement of seedling RFQ128/2017
Assosa University – የድንች ምርጥ ዘር እና ቁሳቁስ ግዥ 003/2017
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ02 ቀበሌ ልዩ ስሙ አገዳ ምድር በሚባል ቦታ የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን ሎት 1. ነጭ ባህር ዛፍ ፣ ሎት 2. የፈረንጅ ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Mekidelamba University – ጤፍ፣ሩዝ እና ጥራጥሬ ግዥ 001
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።