ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች ፣ ኮምባይነሮች እንዲሁም መኪና እና የእርሻ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአርሲ ዞን ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
የጨረታ ማስታወቂያ
ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች ፣ ኮምባይነሮች እንዲሁም መኪና እና የእርሻ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት:-
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በሟሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሄጦሳ የገ/ሕ/ሥራ/ዩኒየን/ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 (አንድ) መግዛት የምትችሉ መሆኑንና ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት መግዛት ወይም መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾቹ በዚሁ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጨረታውን 10% በ CPO በማቅረብ መጫረት ይችላሉ፡፡
- ተሸከርካሪዎችን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን እስከ 10፡00 ሰዓት ድርስ በሔጦሳ የገበሬዎች የህብረት ሥራ ዩኒየን ዱቄት ፋብሪካ ጊቢ ውስጥ ማየት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ጀምሮ ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሔጦሳ የህብረት ሥራ ዩኒየን በሚገኘው የዩኒየኑ ጽ/ቤት ውስጥ ተዘግቶ በ 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በዚሁ እለት በ 5:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾቹ የግልም ሆነ የመንግስት ድርጅት የድርጅቱን ውክልና ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾቹ ጨረታውን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀን ውስጥ ሙሉ ክፍያ ከፍሎ ማሽኑን መውሰድ አለባቸው።
- ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙበት የተጠበቀ ነው።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በዩኒየኑ ጽ/ቤት በመገኘት ወይም በስ.ቁ 0912959618/0910321920/0910114639 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡
አድራሻችን ሄጦሳ የገ/ሕ/ሥራ/ዩኒየን አርሲ ዞን ሀየጦሳ ወረዳ ኢተያ ከተማ
ስ.ቁ 0910114639/0910321920/0972845438
በአርሲ ዞን ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
