በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የልደታ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ /አገልግሎት/ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድ ለመግዛት ይፈልጋል።
የተዘጋጁ የሴትና የወንድ ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች የዝናብ ልብስ ዣንጥላ፣ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተዘጋጁ የወንድና የሴት ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የዝናብ ልብስ፣ ዣንጥላ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት አንቆርጫ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ የመገናኛ መሣሪያ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች ፣ ምግብ ነክ፣ የሞተር/ሣይክል መለዋወጫዎች እና ያገለገለ ሞተር ሣይክል በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 07 ትም/ፅ/ቤት አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት 1ኛ ዙር ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ 001/2018 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ አቃ/ቃሊቲ ከ/ከተማ አስተዳደር የህብረት 1ኛ ደ/ት/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የጥበቃ ፅዳትና መምህራን ደንብ ልብስና የስፖርት ትጥቆች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣የትምህርት እቃዎች፣የላብራቶሪ ኬሚካል ዕቃዎች፣ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መፃህፍት፣ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የቀስተ ደመና አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የደንብ አልባሳትን ቋሚ ዕቃዎች እና የህትመት የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ባሌ ዞን ዳዌቃቸን ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማሽኖች እና የICT እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ባሻ ወልዴ ችሎት ጤና ጣቢያ በ2018 የበጀት አመት የሚያስፈልገውን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ የገላን ጉዳ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት ወረዳው ስር ለሚገኘው ሴክተር መስርያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያየ የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ማስታወቂያ በሎት ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የካ ም/ጮራ አፀደ ህፃናት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ እቃ፤ የፅህፈት እቃዎች፤ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፤ አላቂ የፅዳት እቃዎች፤ የስፖርት እቃዎች የኮምፒዩተር የፎቶ ኮፒ እና ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ ማስፈጸሚያ የሚውሉና ቀጥለው የተዘረዘሩትን እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ አንደኛ እና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በን/ስ/ላ/ክ/ከ የተሐድሶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎት በመስኩ ከተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።