በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት አንቆርጫ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የአንቆርጫ ቅ/ሽ/ሽ/መ/ደ/ት/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት አንቆርጫ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1 የደንብ ልብስ
ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች
ሎት 3 አላቂ የትምሀርት ዕቃዎች
ሎት 4 የፅዳት እቃዎች
ሎት 5 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
ሎት 6 ቋሚ እቃዎች ጥገና እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች
በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
-
በዘረፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
-
የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
-
የተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት የተመዘገቡ
-
በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ
-
ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚመለስ በባንከ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በእያንዳንዱ ሎት ማቅረብ የሚችሉ
-
ሎት 1 ብር 4000.00 (አራት ሺህ ብር ብቻ)
ሎት 2 ብር 4000.00 (አራት ሺህ ብር ብቻ)
ሎት 3 ብር 5000.00 (አምስት ሺህ ብር ብቻ)
ሎት 4 ብር 5000.00 (አምስት ሺህ ብር ብቻ)
ሎት 5 ብር 2000.00(ሁለት ሺህ ብር ብቻ)
ሎት 6 ብር 8,800.00 (ስምንት ሺህ ስምንት መቶ ብር) ማቅረብ አለባቸው፡፡
-
ዝርዝር ጨርታውን የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ሁለት መቶ /200.00 ብር/ በመክፈል ከት/ቤቱ የፋይናንስ ድጋፍ የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃ ናሙና ለሚያስፈልገው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡
-
ሳምፕል ለማምጣት አስቸጋሪ ከሆነ በፎቶ ማቅረብ ይቻላል፡፡
-
ተጫራቾች ጨረታ አሸናፊው ውል ሲዋዋሉ የአጠቃላይ ያሸነፉበትን ብር 10% ውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡
-
የጨረታው ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል በመለየት በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲመጡ ሲፒኦ ደግሞ ጨረታው ኦሪጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሽገው ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ በግልጽ ሞልተው ይህ ማስታውቂያ ከወታበት እለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 11:30 ድረስ ማስገባት ይኖረባችዋል ፡፡
-
የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያ ከወጣበት በከኛው ቀን በ 4.00 ሰዓት ተዘግቶ :: በዘኛው ቀን 4፡30 በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
-
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ኮተቤ 32 ቁጥር ማዞሪያ ከፍ ብሎ አንቆርጫ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ከፍ ብሎ ስልክ 0118664718/19
በየካ ክፍስ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የአንቆርጫ ቅ/ሽ/ሽ/መ/ደ/ት/ቤት
