የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የኅትመት፣ የትራንስፖርት እና የኪራይ አገልግሎቶች ግዥ - ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የደንብ አልባሳትን ቋሚ ዕቃዎች እና የህትመት የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።