Tender Detail

Tender Details

  • Company ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
  • Address መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-52-10-09
  • Website
  • Deadline07 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security50,000
  • opening date2025-09-26 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የተዘጋጁ የሴትና የወንድ ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች የዝናብ ልብስ ዣንጥላ፣ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተዘጋጁ የወንድና የሴት ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የዝናብ ልብስ፣ ዣንጥላ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር


የተዘጋጁ የሴትና የወንድ ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች የዝናብ ልብስ ዣንጥላ፣ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተዘጋጁ የወንድና የሴት ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የዝናብ ልብስ፣ ዣንጥላ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ እየገለጽን፡- 

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ 

  2. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸው ከሚመለከተው ህጋዊ አካል የተፃፈ የታደሰ የታከስ ከሊራንስ ማስረጃ ምዝገባ ሰርተፍኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በአዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት በሚገኘው መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛው ፎቅ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ፋይናንስ ግዥ ንብረት አስተዳደር መምሪያ መግዛት ይችላሉ፡፡ 

  4. ማንኛውም ተጫራች ብር 50000.00 (ሀምሣ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ /CPO/ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  5. አሸናፊው ድርጅት በአምስት ቀናት ውስጥ የውል ስምምነት መፈረም አለበት፡፡ 

  6. የጨረታ መዝጊያው ሰዓት ከደረሰ እና የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡ 

  7. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡ 

  8.  ጨረታው አ.አ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ፋይ/ግዢ/ንብ/አስ/መምሪያ 7ኛ ፎቅ የሚከፈት ይሆናል። 

  9.  ለጨረታ በሚመጡበት ወቅት ሳምኘል /ናሙና/ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። 

  10. የጨረታው አሸናፊ እንደታወቀ የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በማስያዝ ከድርጅቱ ጋር ውል በመግባት ወደ ስራው ይገባል፡፡ 

  11. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል፡፡ 

  12. የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል፡፡ 

  13. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡ 

አድራሻ፡- መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት  ፊንፌኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ 

ስልክ ቁጥር  011 552 10 09/ 011 552 14 58/ ፖ.ሥ.ቁ. 9515 ፋክስ 011 441 3654  

                                                   ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኋ/የተ/የግ/ ማህበር 

Save Tender