Procurement of Printing and Publishing Services
የባቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በስሩ ለሚተዳደሩ ባለበጀት መ/ቤቶች የተለያዩ 1ኛ አላቂ የጽህፈት መሣርያዎች፤ አላቂ የጽዳት እቃዎች 2ኛ የተለያዩ ህትመት ስራዎች 3ኛ የሰራተኛ ደንብ ልብስ የስፖርት ትጥቅ ና የተለያዩ የባህል ልብሶች፡፡
የመስከረም ቅድመ እንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ሎት1 የደንብ ልብሶች ሎት2.
ስርጢ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኝ የመንግስት ት/ቤት ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎችን የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የካ/ከ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር አገልግሎት ግዥ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የእፄ ልብነ ድንግል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡
Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of PIN Mailers.
1. Global Bank Ethiopia S.C. invites all interested and eligible bidders to participate in the tender for the procurement of QR Code Printing Service with Holders, as detailed in the table below.
Invitation for Village Saving and Loan Association (VSLA) kit procurement
LOT 08 PROCUREMENT OF PRINTING AND PUBLISHING SERVICES.
purchase Requisition of color printing (0505)
የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለ2019 ዓ.ም ለመማር ማስተማር የሚውሉ የጽዳት ዕቃዎች፤ ለአስተዳደር ሰራተኞች የደንብ ልብስ፤ የእስቴንሸነሪ እቃዎች፤ አላቂ የትምርት ግብአቶች፤ ቋሚ የቢሮ አቃዎች /ፈርኒቸር/ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ሕዳሴ የአንደኛ መካከለኛ ደረጃ /ት/ቤት በ2019ዓ.ም በጀት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 03 ፀሐይ ግባት ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የት/ዘመን ለት/ቤቱ ሥራ የሚያስፈልጉ ከዘህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ምስራቅ በር ቁ.1 የመጀ/ደ/ት/ ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት ደንብ 1 ልብስ ሎት 2.