ስርጢ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኝ የመንግስት ት/ቤት ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎችን የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍስ ከተማ በወረዳ 08 ት/ፅ/ቤት የስርጢ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
የመጀመሪያ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የስርጢ ቅድመ አንደኛ/የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ስም ቁጥር 001/2019
ስርጢ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኝ የመንግስት ት/ቤት ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎችን የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚያስፈልጉ ግዥዎች፡ የደንብ ልብስ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመቶች፤ አላቂ የትምህርት እቃዎች፤ አላቂ የፅዳት እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች እነዚህን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች በሚመለከታቸው የንግድ ዘርፍ መሰረት ከዚህ በታች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፡-
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ (ቲን ቁጥር) ያለው እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ሁለቱንም ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ (የገቢዎች ክሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የተመዘገበ እና ስለመመዝገቡ ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየርላይ ይቆያል፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ (ታሽጎ) በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 በፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት /ሰነድ/ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ
| ሎት 1- 6211 የደንብ ልብስ | 50,000.00/ ሃምሳ ሺ ብር |
| ሎት 2፡- 6212 አላቂ የቢሮ እቃዎች | 6,894/ ስድስት ሺ ስምንት መቶ ዘጠና አራት ብር |
| ሎት 3፡- 6213 የህትመት ስራዎች | 1200.00/ አንድ ሺ ሁለት መቶ ብር |
| ሎት 4፡- 6215 አላቂ የትምህርት እቃዎች | 6,000.00/ ስድስት ሺ ብር |
| ሎት 5፡- 6218 አላቂ የፅዳት እቃዎች | 20,000.00/ ሃያ ሺ ብር |
| ሎት 6፡- ቋሚ እቃዎች | 26,000.00/ ሃያ ስድስት ሺ ብር |
- በስኬት ባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ በየሎቱ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የንግድ ስራ መስፈርቶች እና የመወዳደሪያ የጨረታ ዶክመንታቸውን ዋናውን እና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቶች ከላይ የተዘረዘሩትን የንግድ ስራ መስፈርቶች እና የመወዳደሪያ የጨረታ ዶኩመንታቸዉን ዋናዉን እና ኮፒዉን በታሸገ ኤንቨሎፕ በመድረግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገበት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ሰነድ ሲመልሱ ናሙና ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- 6 ወር ለሞላው ናሙና መስሪያ ቤቱ አይጠየቅም፡፡
- ዋጋው ሲሞላ ስርዝ ድልዝ ካለው ወይም በፍሉድ የጠፋ ከሆነ ውድቅ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
- ከጥቃቅን አነስተኛ ወይም ካደራጀው መስሪያቤት የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው የሚጫረቱ ተጫራቾች ከሆኑ ምን አይነት ምርት እንደሚያመርቱ እና የብቃት ማረጋገጫ የምስከር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል የሀገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ /ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራቹ የተሰጣቸውን ፍቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ካልሆነ ግን እንደ ማንኛውም ተጫራች ሰነድ መግዛት እና የጨረታ የውል ማስከበሪያ በማሳያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፦ አቃ/ቃ/ክ/ከ/ወረዳ 08 ወደ ስርጢ ማርያም ቤ/ከርስቲያን ሲሄዱ ልዩ ስሙ ሰላሌ ሰፈር ገባ ብሎ ጨፌ ኮንዶሚኒየም አጠገብ፡፡
ለበስጠ መረጃ ፡- 0114 71 50 53 ይደውሉ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍል ከተማ በወረዳ 08 ት/ፅ/ቤት የስርጢ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for the first round purchase of various goods by a government school: uniforms, office supplies, printing, educational materials, cleaning supplies, and fixed assets. Bidders must meet business requirements including valid licenses, tax registration, and supplier registration.
