በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የእፄ ልብነ ድንግል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የአፄ ልብነድንግል ቅድመ እንደኛ፡ እንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የደንብ ልብሶችና የደንብ ልብስ ስፌት፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፤ የህክምና እቃዎች የትምህርት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተማሪ መጻሕፍቶች፣ ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊና ፍላጎት ያላችሁ አቅራቢዎች በየሎቱ ለተከፋፈሉ ዕቃዎች ከ1-9 መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቶች ተጋብዛችኋል፡፡