በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የአፄ ልብነድንግል ቅድመ እንደኛ፡ እንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የደንብ ልብሶችና የደንብ ልብስ ስፌት፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፤ የህክምና እቃዎች የትምህርት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተማሪ መጻሕፍቶች፣ ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊና ፍላጎት ያላችሁ አቅራቢዎች በየሎቱ ለተከፋፈሉ ዕቃዎች ከ1-9 መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቶች ተጋብዛችኋል፡፡
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የአፄ ልብነድንግል ቅድመ እንደኛ፡ እንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2018ዓ.ም/
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የአፄ ልብነድንግል ቅድመ እንደኛ፡ እንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የደንብ ልብሶችና የደንብ ልብስ ስፌት፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፤ የህክምና እቃዎች የትምህርት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተማሪ መጻሕፍቶች፣ ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊና ፍላጎት ያላችሁ አቅራቢዎች በየሎቱ ለተከፋፈሉ ዕቃዎች ከ1-9 መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቶች ተጋብዛችኋል፡፡
ሎት 1 (የመምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች የደንብ ልብስና የደንብ ልብስ ስፌት
ሎት 2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
ሎት 3 ለህትመት ስራዎች
ሎት 4. የህከምና ዕቃዎች
ሎት 5. አላቂ የትምህርት ዕቃዎች
ሎት 6. የጽፅዳት ዕቃዎች
ሎት 7. የጥገና ዕቃዎች
ሎት 8. የተለያዩ የተማሪ መጻሕፍቶች
ሎት 9. ቋሚ ዕቃዎች
ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም ከሚያቀርቡት ዕቃ ወይም አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
1. ማንኛውም ተጫራቾች በሀገር ውስጥ የድጋፍ ደብዳቤ የአቅራቢዎች የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ወይም በኤጀንሲው ድረ ገፅ ላይ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ:-
ሎት 1. 24,000 /ሃያ አራት ሺህ ብር /
ሎት 2 22,000 /ሃያ ሁለት ሺህ ብር/
ሎት 3. 2,000 /ሁለት ሺህ ብር/
ሎት 4. 1,000 /አንድ ሺህ ብር/
ሎት 5. 4,000 /አራት ሺህ ብር/
ሎት 6. 22,000 /ሃያ ሁለት ሺህ ብር/
ሎት 7. 4,000 /አራት ሺህ ብር/
ሎት 8. 4,000 /አራት ሺህ ብር/
ሎት 9. 15,160 /አስራ አምስት ሺህ አንድ መቶ ስልሳ ብር!
2.በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ CPO እና የባንከ ዋስትና /Bank guarantee/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ተጫራቶች ጠቅላላ ዋጋቸው ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነ ስታዎች የሚወዳያሉ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
3. ተጫራቾች ለሚዘጋጀው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 200 (ሁለት መቶ ብር/ መከፈል ጨረታው እየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁnci በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ ማህተም ባረፈበት በታሸነ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዐ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር) ድረስ በመምጣት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቶች የሚወዳደሩበትን ዕቃ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5. የጨረታው አሸናፊዎች ያሸንፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መዋዋል አለባቸው: በተጨማሪ ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በ5 ቀናት ውስጥ በአፄ ልብነ ድንግል ቅ እንደኛ፡ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ንብረት ከፍል አጠናቀው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡ ቢፈጠር ከፊት ለፊቱ ፈርማ ሊኖረው ይገባል፡፡ አለበለዚያ የተሞላው ዋጋ ቀባይነት አይኖረውም፡፡
7. የጨረታ ሰነዱ አንዱ የጨረታ መመሪያ መሆኑን ተጫራቶች ሊረዳት የሚገባ ሲሆን የጨረታ ሰነዱ ላይ ያልተካተቱ ችግሮች ቢገጥሙ በግዥ መመሪያ የሚዳኝ ይሆናል፡፡
8. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 1 ይከፈታል፡፡
9. የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ቀናት ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀናት ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን የጨረታው መከፈቻ እና መዝጊያ ቀናት ይሆናል፡፡
10. መስሪያ ቤቱ በግዥ ዝርዝር ከቀረበው የዕቃ ብዛት ላይ 20% መቀነስና የመጨመር መብት አለው፡፡
11. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ትምህርት ቤቱ ድረስ ያቀርባሉ፡
12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. ጥቃቅንና አነስተኛ የራሳቸው የተደራጁ ልዩ አስተያየት የሚደረገው በሚያመርቱት ምርት ብቻ ሆኖ ከተደራጁበት ተቋም በሚያቀርቡት ድብዳቤ ይሆናል፡፡
አድራሻ፡- ቀጨኔ መድሃኒአለም ቤተከርስቲያን ከባህታዊ ገ/መስቀል ቤት ፈት ለፊት ወይም ከወረዳ 4 ከፍ ብሎ የሚገኘው እፄ ልብነ ድንግል ቅድመ/አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ/ት/ቤት
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር-0111552066/0111267552/0112395/0111723037
በጉለሴ ክፍስ ከተማ ወረዳ 4 የአፄ ልብነድንግል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
